የYouVersion አርማ
የፍለጋ አዶ

ኦሪት ዘፍ​ጥ​ረት 35:11-12

ኦሪት ዘፍ​ጥ​ረት 35:11-12 አማ2000

እግ​ዚ​አ​ብ​ሔ​ርም አለው፥ “አም​ላ​ክህ እኔ ነኝ፤ ብዛ፤ ተባ​ዛም፤ ሕዝ​ብና የአ​ሕ​ዛብ ማኅ​በር ከአ​ንተ ይሆ​ናል፤ ነገ​ሥ​ታ​ትም ከጕ​ል​በ​ትህ ይወ​ጣሉ። ለአ​ብ​ር​ሃ​ምና ለይ​ስ​ሐ​ቅም የሰ​ጠ​ኋ​ትን ምድር ለአ​ንተ፥ ከአ​ን​ተም በኋላ ለዘ​ርህ እሰ​ጣ​ለሁ።”