ትን​ቢተ ዕን​ባ​ቆም 3:2

ትን​ቢተ ዕን​ባ​ቆም 3:2 አማ2000

አቤቱ፥ ዝናህን ሰምቼ ፈራሁ፣ አቤቱ፥ በዓመታት መካከል ሥራህን ፈጽም፣ በዓመታት መካከል ትታወቅ፣ በመዓት ጊዜ ምሕረትን አስብ።