ትን​ቢተ ኢሳ​ይ​ያስ 1:14

ትን​ቢተ ኢሳ​ይ​ያስ 1:14 አማ2000

መባ​ቻ​ች​ሁ​ንና በዓ​ላ​ቶ​ቻ​ች​ሁን ነፍሴ ጠል​ታ​ለች፤ አስ​ጸ​ያፊ ሆና​ች​ሁ​ብ​ኛል፤ ኀጢ​አ​ታ​ች​ሁ​ንም ይቅር አል​ልም።