ትን​ቢተ ኢሳ​ይ​ያስ 1:17

ትን​ቢተ ኢሳ​ይ​ያስ 1:17 አማ2000

መል​ካም መሥ​ራ​ትን ተማሩ፤ ፍር​ድን ፈልጉ፤ የተ​ገ​ፋ​ውን አድኑ፤ ለድ​ሃ​አ​ደጉ ፍረ​ዱ​ለት፤ ስለ መበ​ለ​ቲ​ቱም ተሙ​አ​ገቱ።”