ትን​ቢተ ኢሳ​ይ​ያስ 1:20

ትን​ቢተ ኢሳ​ይ​ያስ 1:20 አማ2000

እንቢ ብት​ሉና ባት​ሰ​ሙኝ ግን ሰይፍ ትበ​ላ​ች​ኋ​ለች፤ የእ​ግ​ዚ​አ​ብ​ሔር አፍ ይህን ተና​ግ​ሮ​አ​ልና።