ትን​ቢተ ኢሳ​ይ​ያስ 52:13

ትን​ቢተ ኢሳ​ይ​ያስ 52:13 አማ2000

እነሆ፥ አገ​ል​ጋዬ ያስ​ተ​ው​ላል፤ ከፍ ከፍ ይላል፥ ይከ​ብ​ራ​ልም፤ እጅ​ግም ደስ ይለ​ዋል።