ትን​ቢተ ኢሳ​ይ​ያስ 53:2

ትን​ቢተ ኢሳ​ይ​ያስ 53:2 አማ2000

ነገ​ራ​ችን በፊቱ እንደ ሕፃን፥ በደ​ረቅ መሬ​ትም እን​ዳለ ሥር ሆነ፤ መል​ክና ውበት የለ​ውም፤ እነሆ፥ አየ​ነው፤ ደም ግባት የለ​ውም፤ ውበ​ትም የለ​ውም።