ትን​ቢተ ኢሳ​ይ​ያስ 53:5

ትን​ቢተ ኢሳ​ይ​ያስ 53:5 አማ2000

እርሱ ግን ስለ ኀጢ​አ​ታ​ችን ቈሰለ፤ ስለ በደ​ላ​ች​ንም ታመመ፤ የሰ​ላ​ማ​ች​ንም ተግ​ሣጽ በእ​ርሱ ላይ ነበረ፤ በእ​ር​ሱም ቍስል እኛ ተፈ​ወ​ስን።