ትን​ቢተ ኢሳ​ይ​ያስ 55:1

ትን​ቢተ ኢሳ​ይ​ያስ 55:1 አማ2000

እና​ንተ የተ​ጠ​ማ​ችሁ ሁሉ፥ ወደ ውኃ ሂዱ፤ ገን​ዘ​ብም የሌ​ላ​ችሁ ሂዱና ግዙ፤ ብሉ፤ ያለ ገን​ዘ​ብም ያለ ዋጋም የወ​ይን ጠጅና ወተት ጠጡ።