ትን​ቢተ ኢሳ​ይ​ያስ 56:6-7

ትን​ቢተ ኢሳ​ይ​ያስ 56:6-7 አማ2000

ከሌ​ላም ሕዝብ ወደ እግ​ዚ​አ​ብ​ሔር የተ​መ​ለ​ሱ​ትን ለእ​ር​ሱም ባሪ​ያ​ዎች የሆ​ኑ​ትን፥ የእ​ግ​ዚ​አ​ብ​ሔ​ር​ንም ስም የወ​ደ​ዱ​ትን፥ ወን​ዶ​ችና ሴቶች ባሪ​ያ​ዎቹ የሆ​ኑ​ትን፥ “ሰን​በ​ታ​ቴን የሚ​ጠ​ብ​ቁ​ት​ንና የማ​ያ​ረ​ክ​ሱ​ትን፥ በቃል ኪዳ​ኔም ጸን​ተው የሚ​ኖ​ሩ​ትን ሁሉ፥ ወደ ተቀ​ደሰ ተራ​ራዬ አመ​ጣ​ቸ​ዋ​ለሁ፤ በጸ​ሎ​ቴም ቤት ደስ አሰ​ኛ​ቸ​ዋ​ለሁ፤ ቤቴ ለአ​ሕ​ዛብ ሁሉ የሚ​ሆን የጸ​ሎት ቤት ይባ​ላ​ልና፥ የሚ​ቃ​ጠ​ለው መሥ​ዋ​ዕ​ታ​ቸ​ውና ቍር​ባ​ና​ቸ​ውም በመ​ሠ​ዊ​ያዬ ላይ የተ​መ​ረጠ ይሆ​ናል።