ትን​ቢተ ኢሳ​ይ​ያስ 6:8

ትን​ቢተ ኢሳ​ይ​ያስ 6:8 አማ2000

የጌ​ታ​ንም ድምፅ፥ “ማንን እል​ካ​ለሁ? ማንስ ወደ​ዚያ ሕዝብ ይሄ​ድ​ል​ናል?” ሲል ሰማሁ? እኔም፥ “እነ​ሆኝ፥ ጌታዬ፥ እኔን ላከኝ” አልሁ።