ትን​ቢተ ኢሳ​ይ​ያስ 60:1

ትን​ቢተ ኢሳ​ይ​ያስ 60:1 አማ2000

ኢየ​ሩ​ሳ​ሌም ሆይ፥ ብር​ሃ​ንሽ መጥ​ቶ​አ​ልና፥ የእ​ግ​ዚ​አ​ብ​ሔ​ርም ብር​ሃን በአ​ንቺ ላይ ወጥ​ቶ​አ​ልና አብሪ፤ አብሪ።