ትን​ቢተ ኢሳ​ይ​ያስ 60:5

ትን​ቢተ ኢሳ​ይ​ያስ 60:5 አማ2000

በዚያ ጊዜ አይ​ተሽ ትፈ​ሪ​ያ​ለሽ፤ የአ​ሕ​ዛ​ብና የሀ​ገ​ሮች ብል​ጽ​ግና ወደ አንቺ ይመ​ለ​ሳ​ልና፥ ልብሽ ይደ​ነ​ግ​ጣል።