ትን​ቢተ ኢሳ​ይ​ያስ 61:4

ትን​ቢተ ኢሳ​ይ​ያስ 61:4 አማ2000

ከጥ​ንት ጀምሮ የፈ​ረ​ሱ​ትን ይሠ​ራሉ፤ ከቀ​ድሞ ጀምሮ የፈ​ረ​ሱ​ት​ንም ያቆ​ማሉ፤ ባድማ የነ​በ​ሩ​ት​ንና ከብዙ ትው​ልድ በፊት የፈ​ረ​ሱ​ትን ከተ​ሞች እንደ ገና ያድ​ሳሉ።