ትን​ቢተ ኢሳ​ይ​ያስ 61:8

ትን​ቢተ ኢሳ​ይ​ያስ 61:8 አማ2000

እኔ እግ​ዚ​አ​ብ​ሔር ጽድ​ቅን የም​ወ​ድድ፥ ስር​ቆ​ት​ንና ቅሚ​ያን የም​ጠላ ነኝ፤ እንደ ሥራ​ቸ​ውም ለጻ​ድ​ቃን እከ​ፍ​ላ​ቸ​ዋ​ለሁ፤ ከእ​ነ​ር​ሱም ጋር የዘ​ለ​ዓ​ለ​ምን ቃል ኪዳን አደ​ር​ጋ​ለሁ።