ትን​ቢተ ኢሳ​ይ​ያስ 64:8

ትን​ቢተ ኢሳ​ይ​ያስ 64:8 አማ2000

አሁን ግን፥ ጌታ ሆይ፥ አንተ አባ​ታ​ችን ነህ፤ እኛ ጭቃ ነን፤ አን​ተም ሠሪ​ያ​ችን ነህ፤ እኛም ሁላ​ችን የእ​ጅህ ሥራ ነን።