የYouVersion አርማ
የፍለጋ አዶ

መጽ​ሐፈ መሳ​ፍ​ንት 16:30

መጽ​ሐፈ መሳ​ፍ​ንት 16:30 አማ2000

ሶም​ሶ​ንም፥ “ከፍ​ል​ስ​ጥ​ኤ​ማ​ው​ያን ጋር ነፍሴ ትውጣ” አለ፤ ተጎ​ን​ብ​ሶም ምሰ​ሶ​ዎ​ቹን በሙሉ ኀይሉ ገፋ​ቸው፤ ቤቱም በው​ስጡ በነ​በ​ሩት በመ​ሳ​ፍ​ንቱ፥ በሕ​ዝ​ቡም ሁሉ ላይ ወደቀ፤ በሞ​ቱም የገ​ደ​ላ​ቸው ሙታን በሕ​ይ​ወቱ ሳለ ከገ​ደ​ላ​ቸው በዙ።