ትን​ቢተ ኤር​ም​ያስ 10:6

ትን​ቢተ ኤር​ም​ያስ 10:6 አማ2000

አቤቱ! እንደ አንተ ያለ የለም፤ አንተ ታላቅ ነህ ስም​ህም በኀ​ይል ታላቅ ነው።