ትን​ቢተ ኤር​ም​ያስ 25:5

ትን​ቢተ ኤር​ም​ያስ 25:5 አማ2000

እር​ሱም፥ “ሁላ​ችሁ እና​ንተ ከክፉ መን​ገ​ዳ​ች​ሁና ከሥ​ራ​ችሁ ክፋት ተመ​ለሱ፤ እግ​ዚ​አ​ብ​ሔ​ርም ከዘ​ለ​ዓ​ለም እስከ ዘለ​ዓ​ለም ለእ​ና​ን​ተና ለአ​ባ​ቶ​ቻ​ችሁ በሰ​ጣ​ችሁ ምድር ትቀ​መ​ጣ​ላ​ችሁ አለ።