ትን​ቢተ ኤር​ም​ያስ 37:9

ትን​ቢተ ኤር​ም​ያስ 37:9 አማ2000

እግ​ዚ​አ​ብ​ሔር እን​ዲህ ይላል፦ አይ​ሄ​ዱ​ምና፦ ከለ​ዳ​ው​ያን በር​ግጥ ከእኛ ዘንድ ይሄ​ዳሉ ብላ​ችሁ ራሳ​ች​ሁን አታ​ታ​ልሉ።