ትን​ቢተ ኤር​ም​ያስ 8:4

ትን​ቢተ ኤር​ም​ያስ 8:4 አማ2000

እን​ዲ​ህም ትላ​ቸ​ዋ​ለህ፥ “እግ​ዚ​አ​ብ​ሔር እን​ዲህ ይላል፦ የወ​ደቀ አይ​ነ​ሣ​ምን? የሳ​ተስ አይ​መ​ለ​ስ​ምን?