የYouVersion አርማ
የፍለጋ አዶ

የዮ​ሐ​ንስ ወን​ጌል 19:33-34

የዮ​ሐ​ንስ ወን​ጌል 19:33-34 አማ2000

ወደ ጌታ​ችን ኢየ​ሱ​ስም ሄደው ፈጽሞ እንደ ሞተ ባዩ ጊዜ ጭኑን አል​ሰ​በ​ሩም። ነገር ግን ከጭ​ፍ​ሮቹ አንዱ የቀኝ ጎኑን በጦር ወጋው፤ ያን​ጊ​ዜም ከእ​ርሱ ደምና ውኃ ወጣ።