የYouVersion አርማ
የፍለጋ አዶ

ትን​ቢተ ሚል​ክ​ያስ 2:15

ትን​ቢተ ሚል​ክ​ያስ 2:15 አማ2000

እግዚአብሔር የሕይወትን መንፈስ አንድ አድርጎ ጠብቆልን የለምን? እርሱም የሚፈልገው ምንድር ነው? ዘር አይደለምን? ስለዚህ መንፈሳችሁን ጠብቁ፥ ማንም የልጅነት ሚስቱን አያታልል።