የማ​ቴ​ዎስ ወን​ጌል 18:19

የማ​ቴ​ዎስ ወን​ጌል 18:19 አማ2000

ደግሞ እላችኋለሁ፥ ከእናንተ ሁለቱ በምድር በማናቸውም በሚለምኑት ነገር ሁሉ ቢስማሙ፥ በሰማያት ካለው ከአባቴ ዘንድ ይደረግላቸዋል።