የማ​ቴ​ዎስ ወን​ጌል 19:21

የማ​ቴ​ዎስ ወን​ጌል 19:21 አማ2000

ኢየሱስም “ፍጹም ልትሆን ብትወድ፥ ሂድና ያለህን ሸጠህ ለድሆች ስጥ፤ መዝገብም በሰማያት ታገኛለህ፤ መጥተህም ተከተለኝ፤” አለው።