የማ​ቴ​ዎስ ወን​ጌል 27:46

የማ​ቴ​ዎስ ወን​ጌል 27:46 አማ2000

በዘጠኝ ሰዓትም ኢየሱስ “ኤሎሄ ኤሎሄ ላማ ሰበቅታኒ?” ብሎ በታላቅ ድምፅ ጮኸ። ይህም “አምላኬ አምላኬ፥ ስለ ምን ተውኸኝ?” ማለት ነው።