ትን​ቢተ ናሆም 2:2

ትን​ቢተ ናሆም 2:2 አማ2000

ዘራፊዎች ዘርፈዋቸዋልና፥ የወይናቸውንም አረግ አጥፍተዋልና እግዚአብሔር የያዕቆብን ክብር እንደ እስራኤል ክብር ይመልሳል።