ወደ ፊልጵስዩስ ሰዎች 2:7-8
ወደ ፊልጵስዩስ ሰዎች 2:7-8 አማ2000
ነገር ግን የባርያን መልክ ይዞ፥ በሰውም ምሳሌ ሆኖ ራሱን ዝቅ አደረገ። እንደ ሰውም ሆኖ ራሱን አዋረደ፤ ለሞት እስከ መድረስም ታዘዘ፤ ሞቱም በመስቀል የሆነው ነው።