የYouVersion አርማ
የፍለጋ አዶ

መጽሐፈ ምሳሌ 11:4

መጽሐፈ ምሳሌ 11:4 አማ2000

በቍጣ ቀን ገንዘብ አይጠቅምም፤ ጽድቅ ግን ከሞት ታድናለች። ጻድቅ በሞተ ጊዜ ጸጸትን ይተዋል፥ የኀጢአተኛ ሞት ግን በእጅ የተያዘና ሣቅ ይሆናል።