የYouVersion አርማ
የፍለጋ አዶ

መጽሐፈ ምሳሌ 13:6

መጽሐፈ ምሳሌ 13:6 አማ2000

መንገዳቸው ቀና የሆነውን የዋሃንን ጽድቅ ትጠብቃቸዋለች፤ ኀጢአተኞችን ግን ኀጢአታቸው በደለኛ ታደርጋቸዋለች።