የYouVersion አርማ
የፍለጋ አዶ

መጽሐፈ ምሳሌ 3:5-6

መጽሐፈ ምሳሌ 3:5-6 አማ2000

በፍጹም ልብህ በእግዚአብሔር ታምነህ ኑር፥ በራስህም ጥበብ አትደገፍ፤ በመንገድህ ሁሉ ጥበብን ዕወቃት፥ እርስዋም መንገድህን ታቃናልሃለች።