የYouVersion አርማ
የፍለጋ አዶ

መጽሐፈ ምሳሌ 3:9-10

መጽሐፈ ምሳሌ 3:9-10 አማ2000

እግዚአብሔርን በእውነት በአገኘኸው ሀብትህ አክብረው። ከእውነተኛ ፍሬህም ሁሉ ቀዳምያቱን አግባለት። ጐተራህም እህልን ይሞላል። የወይን መጥመቂያህም ወይን ይሞላል።