የYouVersion አርማ
የፍለጋ አዶ

መጽሐፈ ምሳሌ 5:3-4

መጽሐፈ ምሳሌ 5:3-4 አማ2000

ከአመንዝራ ሴት ከንፈር ማር ይንጠባጠባልና፥ ወደ አመንዝራ ሴት አትመልከት፥ ለጊዜው ጕሮሮህን ያጣፍጣል፥ ፍጻሜው ግን እንደ ሐሞት የመረረ ነው፥ ሁለት አፍ ካለው ሰይፍ ይልቅም የተሳለ ነው።