የYouVersion አርማ
የፍለጋ አዶ

መጽሐፈ ምሳሌ 8:10-11

መጽሐፈ ምሳሌ 8:10-11 አማ2000

ከብር ይልቅ ትምህርትን፥ ከተፈተነ ወርቅም ይልቅ ዕውቀትን ተቀበሉ። ዋጋው ብዙ ከሆነ ዕንቍ ጥበብ ትበልጣለችና፥ የከበረ ነገር ሁሉ አይተካከላትም።