መዝሙረ ዳዊት 116
116
ሃሌ ሉያ።
1አሕዛብ ሁላችሁ፥ እግዚአብሔርን አመስግኑት፥
ወገኖችም ሁሉ ያመስግኑት፤#ዕብ. እና ግሪክ ሰባ. ሊ. “አመስግኑት” ይላል።
2ምሕረቱ በእኛ ላይ ጸንታለችና፤
የእግዚአብሔርም እውነት ለዘለዓለም ትኖራለች።
ሃሌ ሉያ።
Currently Selected:
መዝሙረ ዳዊት 116: አማ2000
ማድመቅ
ያጋሩ
ኮፒ
![None](/_next/image?url=https%3A%2F%2Fimageproxy.youversionapistaging.com%2F58%2Fhttps%3A%2F%2Fweb-assets.youversion.com%2Fapp-icons%2Fam.png&w=128&q=75)
ያደመቋቸው ምንባቦች በሁሉም መሣሪያዎችዎ ላይ እንዲቀመጡ ይፈልጋሉ? ይመዝገቡ ወይም ይግቡ