መዝ​ሙረ ዳዊት 137:3-4

መዝ​ሙረ ዳዊት 137:3-4 አማ2000

በጠ​ራ​ሁህ ቀን በፍ​ጥ​ነት አድ​ም​ጠኝ፤ ነፍ​ሴን በኀ​ይ​ልህ በብዙ አጸ​ና​ሃት። አቤቱ፥ የም​ድር ነገ​ሥ​ታት ሁሉ ያመ​ሰ​ግ​ኑ​ሃል፤ የአ​ፍ​ህን ቃል ሁሉ ሰም​ተ​ዋ​ልና።