የYouVersion አርማ
የፍለጋ አዶ

መዝ​ሙረ ዳዊት 22

22
የዳ​ዊት መዝ​ሙር።
1እግ​ዚ​አ​ብ​ሔር ይጠ​ብ​ቀ​ኛል፥ የሚ​ያ​ሳ​ጣ​ኝም የለም።
2በለ​መ​ለመ መስክ ያሳ​ድ​ረ​ኛል፤
በዕ​ረ​ፍት ውኃ ዘንድ አሳ​ደ​ገኝ።
3ነፍ​ሴን መለ​ሳት፥
ስለ ስሙም በጽ​ድቅ መን​ገድ መራኝ።
4በሞት ጥላ መካ​ከል እንኳ ብሄድ፥
አንተ ከእኔ ጋር ነህና ክፉን አል​ፈ​ራም፤
በት​ር​ህና ምር​ኩ​ዝህ እነ​ርሱ ያጽ​ና​ኑ​ኛል።
5በፊቴ ገበ​ታን አዘ​ጋ​ጀ​ህ​ልኝ፥
በሚ​ያ​ሠ​ቃ​ዩኝ ሰዎች፤ ፊት ለፊት
ራሴን በዘ​ይት ቀባህ፥
ጽዋ​ህም የተ​ት​ረ​ፈ​ረፈ ነው፥ ያረ​ካ​ልም።
6ምሕ​ረ​ትህ በሕ​ይ​ወቴ ዘመን ሁሉ ይከ​ተ​ለኝ፤
በእ​ግ​ዚ​አ​ብ​ሔር ቤት ለረ​ዥም ዘመን እኖር ዘንድ።

ማድመቅ

Share

Copy

None

ያደመቋቸው ምንባቦች በሁሉም መሣሪያዎችዎ ላይ እንዲቀመጡ ይፈልጋሉ? ይመዝገቡ ወይም ይግቡ