የYouVersion አርማ
የፍለጋ አዶ

መዝ​ሙረ ዳዊት 30:2

መዝ​ሙረ ዳዊት 30:2 አማ2000

ጆሮ​ህን ወደ እኔ አዘ​ን​ብል፥ ፈጥ​ነ​ህም አድ​ነኝ፤ ታድ​ነኝ ዘንድ አም​ላኬ መድ​ኀ​ኒ​ቴና የመ​ጠ​ጊ​ያዬ ቤት ሁነኝ።