የYouVersion አርማ
የፍለጋ አዶ

መዝ​ሙረ ዳዊት 41:4

መዝ​ሙረ ዳዊት 41:4 አማ2000

ይህን ሳስብ ነፍሴ በእኔ ውስጥ ፈሰ​ሰች፥ ወደ እግ​ዚ​አ​ብ​ሔር ቤት ወደ ምስ​ጋና መኖ​ሪያ ስፍራ እገ​ባ​ለ​ሁና፤ በዓ​ልን የሚ​ያ​ደ​ርጉ ሰዎች በም​ስ​ጋ​ናና በደ​ስታ ቃል ሲያ​መ​ሰ​ግኑ ተሰሙ።