መዝ​ሙረ ዳዊት 50:10-11

መዝ​ሙረ ዳዊት 50:10-11 አማ2000

አቤቱ፥ ንጹሕ ልብን ፍጠ​ር​ልኝ፥ የቀ​ና​ው​ንም መን​ፈስ በው​ስጤ አድስ። ከፊ​ትህ አት​ጣ​ለኝ፥ ቅዱስ መን​ፈ​ስ​ህ​ንም ከእኔ ላይ አት​ው​ሰ​ድ​ብኝ።