የYouVersion አርማ
የፍለጋ አዶ

መዝ​ሙረ ዳዊት 66:1-2

መዝ​ሙረ ዳዊት 66:1-2 አማ2000

እግ​ዚ​አ​ብ​ሔር ይማ​ረን ይባ​ር​ከ​ንም፥ ፊቱ​ንም በላ​ያ​ችን ያብራ፤ እኛም በሕ​ይ​ወት እን​ኑር መን​ገ​ድ​ህን በም​ድር፥ በአ​ሕ​ዛ​ብም ሁሉ ዘንድ ማዳ​ን​ህን እና​ውቅ ዘንድ፥