የYouVersion አርማ
የፍለጋ አዶ

የዮ​ሐ​ንስ ራእይ 11:4-5

የዮ​ሐ​ንስ ራእይ 11:4-5 አማ2000

እነዚህ በምድር ጌታ ፊት የሚቆሙ ሁለቱ ወይራዎችና ሁለቱ መቅረዞች ናቸው። ማንምም ሊጐዳቸው ቢወድ እሳት ከአፋቸው ይወጣል፤ ጠላቶቻቸውንም ይበላል፤ ማንም ሊጐዳቸው ቢወድም እንዲሁ ሊገደል ይገባዋል።