የYouVersion አርማ
የፍለጋ አዶ

የዮ​ሐ​ንስ ራእይ 12:1-2

የዮ​ሐ​ንስ ራእይ 12:1-2 አማ2000

ታላቅ ምልክትም በሰማይ ታየ፤ ፀሐይን ተጐናጽፋ ጨረቃ ከእግሮችዋ በታች ያላት በራስዋም ላይ የዐሥራ ሁለት ከዋክብት አክሊል የተቀዳጀች አንዲት ሴት ነበረች። እርስዋም ፀንሳ ነበር፤ ምጥም ተይዛ ልትወልድ ተጭንቃ ጮኸች።