የYouVersion አርማ
የፍለጋ አዶ

የዮ​ሐ​ንስ ራእይ 13:1

የዮ​ሐ​ንስ ራእይ 13:1 አማ2000

አንድም አውሬ ከባሕር ሲወጣ አየሁ፤ ዐሥር ቀንዶችና ሰባት ራሶች ነበሩት፤ በቀንዶቹም ላይ ዐሥር ዘውዶች በራሶቹም ላይ የስድብ ስም ነበረ።