የዮ​ሐ​ንስ ራእይ 13:2

የዮ​ሐ​ንስ ራእይ 13:2 አማ2000

ያየሁትም አውሬ ነብር ይመስል ነበር፤ እግሮቹም እንደ ድብ እግሮች፥ አፉም እንደ አንበሳ አፍ ነበሩ። ዘንዶውም ኀይሉንና ዙፋኑን ትልቅም ሥልጣን ሰጠው።