የYouVersion አርማ
የፍለጋ አዶ

የዮ​ሐ​ንስ ራእይ 3:15-16

የዮ​ሐ​ንስ ራእይ 3:15-16 አማ2000

“በራድ ወይም ትኩስ እንዳይደለህ ሥራህን አውቃለሁ። በራድ ወይም ትኩስ ብትሆንስ መልካም በሆነ ነበር። እንዲሁ ለብ ስላልህ በራድም ወይም ትኩስ ስላልሆንህ ከአፌ ልተፋህ ነው።