የYouVersion አርማ
የፍለጋ አዶ

የዮ​ሐ​ንስ ራእይ 4:1

የዮ​ሐ​ንስ ራእይ 4:1 አማ2000

ከዚያ በኋላም አየሁ፤ እነሆም በሰማይ የተከፈተ ደጅ፥ እንደ መለከትም ሆኖ ሲናገረኝ የሰማሁት ፊተኛው ድምፅ “ወደዚህ ውጣና ከዚህ በኋላ ሊሆን የሚያስፈልገውን ነገር አሳይሃለሁ፤” አለ።