የYouVersion አርማ
የፍለጋ አዶ

የዮ​ሐ​ንስ ራእይ 5:13

የዮ​ሐ​ንስ ራእይ 5:13 አማ2000

በሰማይና በምድርም ከምድርም በታች በባሕርም ላይ ያለ ፍጥረት ሁሉ በእነርሱም ውስጥ ያለ ሁሉ “በረከትና ክብር ምስጋናም ኀይልም ከዘላለም እስከ ዘላለም በዙፋኑ ላይ ለተቀመጠው፥ ለበጉም ይሁን፤” ሲሉ ሰማሁ።