የYouVersion አርማ
የፍለጋ አዶ

የዮ​ሐ​ንስ ራእይ 6:8

የዮ​ሐ​ንስ ራእይ 6:8 አማ2000

አየሁም፤ እነሆም ሐመር ፈረስ ወጣ፤ በእርሱም ላይ የተቀመጠው ስሙ ሞት ነበረ። ሲኦልም ተከተለው፤ በሰይፍና በራብም በሞትም በምድርም አራዊት ይገድሉ ዘንድ ከምድር በአራተኛዋ እጅ ላይ ሥልጣን ተሰጣቸው።