የYouVersion አርማ
የፍለጋ አዶ

ወደ ሮሜ ሰዎች 12:14-15

ወደ ሮሜ ሰዎች 12:14-15 አማ2000

የሚ​ያ​ሳ​ድ​ዱ​አ​ች​ሁን መርቁ፤ መርቁ እንጂ አት​ር​ገሙ። ደስ ከሚ​ለው ጋር ደስ ይበ​ላ​ችሁ፤ ከሚ​ያ​ለ​ቅ​ሰው ጋርም አል​ቅሱ።